am.wikipedia.orgውክፔዲያ - ምሥራቅኮምፓስ የተቀባው ምስራቅን ያመለክታል። ምስራቅ የሚለው ቃል ስም፣ የስም ገላጭ ወይም የግሥ ገላጭ ሊሆን ይችላል፣ ከአራቱ ዋና ዋና የአቅጣጫ መጠሪያዎች አንዱ ነው። ይህ አቅጣጫ ለምዕራብ ተቃራኒ ሲሆን ለሰሜን እና ለደቡብ ደግሞ ቀጤ ነክ ነው። እንደ ስምምነት ሁኖ የማንኛውም ካርታ ቀኝ ምስራቅ ተደርጎ ይወሰዳል። ምስራቁ ክፍለአለም (አንድ ትርጉም) ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!