ውክፔዲያ - ኮንጎ ሪፐብሊክ
République du Congo |
||||
---|---|---|---|---|
|
||||
ብሔራዊ መዝሙር: La Congolaise (ፈረንሳይኛ) | ||||
![]() የኮንጎ ሪፐብሊክ በአረንጓዴ ቀለም |
||||
ዋና ከተማ | ብራዛቪል | |||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛ | |||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት |
ደኒ ሳሱ-ንገሶ |
|||
ዋና ቀናት ነሐሴ ፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. (August 15, 1960 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከፈረንሳይ |
|||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
342,000 (64ኛ) 3.3 |
|||
የሕዝብ ብዛት የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት |
4,366,266 (128ኛ) |
|||
ገንዘብ | CFA ፍራንክ | |||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||
የስልክ መግቢያ | +242 | |||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .cg |
የኮንጎ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛ፦ République du Congo) ወይም ኮንጎ-ብራዛቪል በማዕከላዊ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጋቦን፣ ካሜሩን፣ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የአንጎላ ክልል በሆነችው ካቢንዳ ትዋሰናለች።
በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች | |
---|---|
![]() | |
![]() | |
![]() | ሩዋንዳ · ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ · ቡሩንዲ · ቻድ · አንጎላ · ኢኳቶሪያል ጊኔ · ካሜሩን · ኮንጎ ሪፐብሊክ · ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ · የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ · ጋቦን |
![]() | |
![]() | |
በጥገኝነት፡ | |
ዕውቅና ያልተሰጠ፡ | |
1 ኹኔታው ያልተረጋገጠ ነው። 2 ግዛቱ በከፊል በእስያ ነው። |